አፍሪቃ

“የአፍሪቃ ቀን” የ 59 ዓመታት ጉዞ ስኬቶችና ተግዳሮቶች

ባለፈው ሳምንት የአፍሪካ ቀን ሲከበር የአኅጉሪቱ መሪዎች እና ፖለቲከኞች መልካም የተመኙባቸውን መልዕክቶች አስተላልፈዋል። ይኸ ቀን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት ግንቦት 25 በየዓመቱ ታስቦ ይውላል። የአኅጉሪቱ መሪዎች በመልካም ምኞት መግለጫቸው የሚያነሱትን አኅጉራዊ አንድነት በመፍጠር ረገድ ግን አልተሳካላቸውም።

″የአፍሪቃ ቀን″ የ 59 ዓመታት ጉዞ ስኬቶችና ተግዳሮቶች | አፍሪቃ | DW | 30.05.2022

Leave a Reply